Get Mystery Box with random crypto!

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabeshaofficial
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 182.82K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 296

2022-09-28 19:10:13
ለ2015 :ጥሩ ነገር
አዲስ አበባ ከተማ ላይ ምን መግዛት ይፈልጋሉ
መኖርያ ቤት
አዲስ መኪና
ባዶ ቦታ
ለሁሉም ነገር Family Car & house አለልዎት።
የማንሸጠውን ቤት ፎቶ አንለጥፍም፣ይደውሉ።
ስልክ:-  0911-46-62-88/0983073000
ከስር ባለው የቴሌግራም ቻናላችን ሁሉንም ይመልከቱ፣ ይምረጡ Join
https://t.me/joinchat/R5Uo7aW7koE0OGY0
21.2K viewsAyu, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 18:50:29
ኢትዮ ቴሌኮም ምን አጋጠመው ምላሽ ሰጥቷል!
በአንደኛው ዋና ጣቢያችን (core site) ላይ ባጋጠመን የውስጥ የኃይል አቅርቦት ቴክኒካል ችግር ምክንያት በከፊል ደንበኞቻችን ላይ የአገልግሎት መቆራረጥ ችግር አጋጥሞን የነበረ ሲሆን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን፤ ችግሩ የተፈታ መሆኑን እናሳውቃለን ብሏል።
40.8K viewsAyu, edited  15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 17:41:03 በሮቢት ትይዩ የምትገኘው ጤፍውሃ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ሥር የገባች ሲሆን በጎብዬ በኩል ጥምር ጦሩ ጎብዬን ለመያዝ በሁለት 2ኪሜ ርቀት ላይ ነው የሚገኘው። በዚሁ ከቀጠለ መልካም ዜና እንሰማ ይሆናል።
ዞብል ተራራ ላይ የነበረው የህወሓት ታጣቂ ወደ አልታወቀ ቦታ መሄዳቸው ታውቋል።
አዩ ዘሀበሻ
==============================
የአሁን ዋና ዋና ዜናዎች ጎብዬ ዙሪያ ግዳን አዲአርቃይ ሽሬ አዲግራት የቱርኩ ፕሬዚዳንት በተመድ ስብስባ ላይ የገጠማቸው አስደንጋጭ መረጃ


43.1K viewsAyu, edited  14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 16:13:13 ራያ ግንባር ጥሩ ዜናዎች አሉ፣ጥምር ጦሩ በርካታ ምሽጎችን በመስበር ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል።
መረጃ አሰባስቤ እመለሳለሁ።
አዩ ዘሀበሻ
==============================
የአሁን ዋና ዋና ዜናዎች ጎብዬ ተኩለሽ አዲአርቃይ ሽሬ አዲግራት የቱርኩ ፕሬዚዳንት በተመድ ስብስባ ላይ የገጠማቸው አስደንጋጭ መረጃ


44.4K viewsAyu, edited  13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 13:38:02
የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ስነስርአት ነገ ይከናወናል !
የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።
የቀብር ሥነ ስርዓት የተቋቋመው ኮሚቴ ቃል አቀባይ እና የሬዲዮ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ የሆነዉ ሰይፉ ፋንታሁን እንደገለጸው ፤ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት በወዳጅነት አደባባይ የክብር ሽኝት ይከናወናል።
================================
የአሁን ዋና ዋና ዜናዎች ጎብዬ ተኩለሽ አዲአርቃይ ሽሬ አዲግራት የቱርኩ ፕሬዚዳንት በተመድ ስብስባ ላይ የገጠማቸው አስደንጋጭ መረጃ


46.8K viewsAyu, edited  10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 21:54:46
በላጎ (በደጋው) ላይ ዛሬ የተሰበረ ምሽግ ነው። የበላጎ ደጋውን ክፍል ጥምር ጦሩ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል። በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ ይሄን ምሽግ በመስበር ትልቅ ስራ ሰርቷል።
አሁንም በላጎ ቆላማው አከባቢ ትንሽ ይቀራል። በዚህ ከቀጠለ ነገ ጎብዬ ነፃ መውጣቷ አይቀርም። ገንደጢስ አሉላ መቃብር አካባቢ በዚህ ሰዓት ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
=======================
ጥቆማ
በዚህ ዙሪያ ከስፍራው በስልክ ያሰባሰብኩትን ሰፋ ያለ ዘገባ ጠዋት በዩቱብ  የማጋራችሁ ይሆናል ከስር ባለው ሊንክ ግቡ





29.8K viewsAyu, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 20:46:38
ራያ ግንባር
በበላጎ ደጋማው አከባቢ ሙሉ ለሙሉ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ሥር ውሏል። በጎብዬ ዙሪያ ባሉ ተራሮች ላይ የነበሩ ምሽጎች ዛሬ በአብዛኛው በመካናይዝድ ጦሩ ተሰብረዋል። በበላጎ ቆላማው አከባቢ የህወሓት ታጣቂዎች ምሽጋቸውን በአጥር ጭምር ነበረ ያጠሩት። ጥምር ጦሩ ጎብዬን በቅርብ እርቀት እየተመለከተ ይገኛል ሲሉ የመረጃ ምንጮቼ  ከስፍራው አድርሰውኛል። ጥምር ጦሩ ከአስቸጋሪ የአየር ፀባይ ጋር እየታገለ ጥሩ ስራ መስራቱን ገልፀውልኛል።
አዩ ዘሀበሻ
========================
ጥቆማ
በዚህ ዙሪያ ከስፍራው በስልክ ያሰባሰብኩትን ሰፋ ያለ ዘገባ ጠዋት በዩቱብ  የማጋራችሁ ይሆናል ከስር ባለው ሊንክ ግቡ





34.3K viewsAyu, edited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 20:06:35 ፖሊስ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሕይወቱ ያለፈበትን ምክንያት ለማወቅ ምርመራ እያደረገ ሲሆን አስከሬኑም በባለሙያዎች ምርመራ ሊደረግበት መሆኑን ገልጿል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ፣ ማዲንጎ ዛሬ ማክሰኞ መስከረም 17/2015 ዓ.ም. ጠዋት 1፡30 አካባቢ ለሐኪሙ ስልክ እንደደወለና ወደ ክሊኒክ መሄዱን ፖሊስ መረዳቱን ለቢቢሲ ገልጸዋል።
ከዚያም በኋላ ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወደሚገኘው አንድ የግል ክሊኒክ በመሄድ የህመም ማስታገሻዎችን እና ሌሎች መድኃኒቶችን መውሰዱንና 3፡00 ላይ ሕይወቱ ማለፉን እስካሁን ፖሊስ አገኘው ያሉት መረጃ ጠቅሰው ኮማንደር ማርቆስ ተናግረዋል።
በአሁኑ ጊዜ የድምጻዊ ማዲንጎ አስክሬን ሕይወቱ ካለፈበት የግል ክሊኒክ ወደ አቤት ሆስፒታል ተወስዶ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑንም ገልጸዋል።
ፖሊስ በቀረበለት አቤቱታ መሠረት የድምጻዊውን ሞት መንስኤ ለማወቅ የአስክሬን ምርመራ ውጤቱን እየተጠባበቀ እንደሆነ የገለጹት ኮማንደር ማርቆስ፣ ምርመራው እንደተጠናቀቀ ውጤቱን ፖሊስ ለሕዝብ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።
ከድምጻዊው ህልፈት ጋር በተያያዘ ህክምና ካገኘበት ክሊኒክ ሠራተኞች ታስረዋል ስለሚባለው ም/ኮማንደር ማርቆስ ተጠይቀው ሲመልሱ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ያዋለው ሰው እንደሌለ፣ ነገር ግን አንድ ሐኪም ቃል እንዲሰጥ ተደርጎ ተለቋል ብለዋል።
የድምጻዊውን ህልፈት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ታዋቂ ሰዎች እንዲሁም የሙያው አድናቂዎች ሐዘናቸውን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየገለጹ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ “ለአገሩ በአጭር እድሜው ብዙ የሠራ ከያኒ ነው” ሲሉ በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
ማዲንጎ አፈወርቅ የተወለደው ጎንደር አዘዞ ውስጥ ሲሆን እድገቱ ደብረ ታቦር ነው። እድገቱ በወታደር ቤት መሆኑን በተለያዩ ጊዜያት ባደረጋቸው ቃለ ምልልሶቹ ላይ የገለጸው ማዲንጎ፣ ስሙንም ያገኘው እዚያ መሆኑን ተናግሯል።
ወላጆቹ ያወጡለት ስም ተገኔ የሚል የነበረ ሲሆን፣ ማዲንጎ የሚለውን ስም በወታደር ቤት ሳለ ነበር ያገኘው፤ ከዚያ በኋላ በዚሁ ስም እየተጠራ በሙዚቃ ሙያው እውቅናን አትርፏል።
ከልጅነቱ አንስቶ ለሙዚቃ ከፍተኛ ፍቅር የነበረው ማዲንጎ በጦር ሠራዊት ቤት ሙዚቃ መጫወት ጀምሮ በተለያዩ ክበቦችና የሙዚቃ ባንዶች ጋር በመሆን ሰርቷል።
የታዋቂ ድምጻውያንን ሙዚቃ በመጫወት የጀመረው ማዲንጎ በሕዝብ ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፉለትን የራሱን ነጠላ ሙዚቃዎችና ሙሉ አልበም አቅርቧል።
ማዲንጎ በሥራዎቹ በአገር ውስጥ በታላለቅ መድረኮች ላይ ከሚጋበዙ ድምጻውያን መካከል አንዱ ሲሆን፣ ከአገር ውጪም በተለያዩ አገራት በተደጋጋሚ ሥራዎቹን ሲያቀርብ ቆይቷል።
ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የ42 ዓመት ጎልማሳ እና የአንድ ልጅ አባት ነበር።
ነፍስ ይማር
@ayuzehabeshaofficial
36.6K viewsAyu, edited  17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 18:56:15
#ለማምለጥ_ሲሞክር_ተቃጠለ
በነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በተለምዶ ጨጨሆ መናፈሻ ከወደ ገረገራ ተነስቶ የኮንትሮባንድ እቃ ጭኖ ነፋስ መውጫ ከተማ ለመግባት በመገስገስ ላይ የነበረ ታርጋው 20682 የሆነ መኪና የኬላ ፍተሻ መኖሩን ሲያውቅ ወደመጣበት በመዞር ለማምለጥ ሲሞክር ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል።
መስከረም 17/2015 ዓ/ም
ንፋስ መውጫ ከተማ ኮሙኒኬሽን
====={{{{================
ቀሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል፣ተከታታይ መረጃዎችን በቪድዮ አቀርባለሁ ሰብስክራይብ


38.9K viewsAyu, edited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 18:19:36 በራያ ግንባር ዛሬ በአራዱምና አርበት ተራሮች ላይ አየር ሀይል ጥቃት ሲፈፅም ውሏል። ህወሃት በዚህ ግንባር አሁንም በሰው ማዕበል ሃይል ለማስገባት እየሞከረ ይገኛል።
ከዚህ በተጨማሪ በሽሬም የአየር ሃይል ጥቃት ተፈፅሟል።
አዩ ዘሀበሻ
====={{{{================
ቀሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል፣ተከታታይ መረጃዎችን በቪድዮ አቀርባለሁ ሰብስክራይብ


39.7K viewsAyu, edited  15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ