Get Mystery Box with random crypto!

በላጎ (በደጋው) ላይ ዛሬ የተሰበረ ምሽግ ነው። የበላጎ ደጋውን ክፍል ጥምር ጦሩ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በላጎ (በደጋው) ላይ ዛሬ የተሰበረ ምሽግ ነው። የበላጎ ደጋውን ክፍል ጥምር ጦሩ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል። በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የምስራቅ አማራ ፋኖ ይሄን ምሽግ በመስበር ትልቅ ስራ ሰርቷል።
አሁንም በላጎ ቆላማው አከባቢ ትንሽ ይቀራል። በዚህ ከቀጠለ ነገ ጎብዬ ነፃ መውጣቷ አይቀርም። ገንደጢስ አሉላ መቃብር አካባቢ በዚህ ሰዓት ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
=======================
ጥቆማ
በዚህ ዙሪያ ከስፍራው በስልክ ያሰባሰብኩትን ሰፋ ያለ ዘገባ ጠዋት በዩቱብ  የማጋራችሁ ይሆናል ከስር ባለው ሊንክ ግቡ