Get Mystery Box with random crypto!

የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ስነስርአት ነገ ይከናወናል ! የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ስነስርአት ነገ ይከናወናል !
የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።
የቀብር ሥነ ስርዓት የተቋቋመው ኮሚቴ ቃል አቀባይ እና የሬዲዮ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ የሆነዉ ሰይፉ ፋንታሁን እንደገለጸው ፤ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት በወዳጅነት አደባባይ የክብር ሽኝት ይከናወናል።
================================
የአሁን ዋና ዋና ዜናዎች ጎብዬ ተኩለሽ አዲአርቃይ ሽሬ አዲግራት የቱርኩ ፕሬዚዳንት በተመድ ስብስባ ላይ የገጠማቸው አስደንጋጭ መረጃ