Get Mystery Box with random crypto!

ራያ ግንባር በበላጎ ደጋማው አከባቢ ሙሉ ለሙሉ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ሥር ውሏል። በጎብዬ ዙሪያ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ራያ ግንባር
በበላጎ ደጋማው አከባቢ ሙሉ ለሙሉ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ሥር ውሏል። በጎብዬ ዙሪያ ባሉ ተራሮች ላይ የነበሩ ምሽጎች ዛሬ በአብዛኛው በመካናይዝድ ጦሩ ተሰብረዋል። በበላጎ ቆላማው አከባቢ የህወሓት ታጣቂዎች ምሽጋቸውን በአጥር ጭምር ነበረ ያጠሩት። ጥምር ጦሩ ጎብዬን በቅርብ እርቀት እየተመለከተ ይገኛል ሲሉ የመረጃ ምንጮቼ  ከስፍራው አድርሰውኛል። ጥምር ጦሩ ከአስቸጋሪ የአየር ፀባይ ጋር እየታገለ ጥሩ ስራ መስራቱን ገልፀውልኛል።
አዩ ዘሀበሻ
========================
ጥቆማ
በዚህ ዙሪያ ከስፍራው በስልክ ያሰባሰብኩትን ሰፋ ያለ ዘገባ ጠዋት በዩቱብ  የማጋራችሁ ይሆናል ከስር ባለው ሊንክ ግቡ