Get Mystery Box with random crypto!

ብዙዎችን ስጋት ላይ የጣለው የኢራን እና እስራኤል ፍጥጫ ኢራን በእስራኤል ላይ ጥቃት ትፈጽማለች | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ብዙዎችን ስጋት ላይ የጣለው የኢራን እና እስራኤል ፍጥጫ
ኢራን በእስራኤል ላይ ጥቃት ትፈጽማለች በሚል ስጋት አሜሪካ ለዜጎቿ ማስጠንቀቂያ አወጣች
አሜሪካ በኢራን ሊቃጣ በሚችል ጥቃት ስጋት ምክንያት ዜጎቿ በእስራኤል እንቅስቃሴ ከማድረግ እንዲቆጠቡ አስጠነቀቀች።
የአሜሪካ ኤምባሲ ሠራተኞቹ ከኢየሩሳሌም፣ ቴል አቪቭ ወይም ቤርሳቤህ ከተሞች ውጪ እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ አሳስቧል።
በተመሳሳይ የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) መንግሥት ከኢራን ሊፈጸም የሚችል ጥቃት መኖሩን በመግለጽ በጉዞ ማሳሰቢያው ላይ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።
የጀርመን አየር መንገድ የሆነው ሉፍታንዛ ወደ ኢራን መዲና ቴህራን የሚያደርገውን በረራ እስከ ዛሬ ድረስ ሰርዟል።
ጥቆማ
የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial