Get Mystery Box with random crypto!

የDMC Real Estate ባለ ሁለት መኝታ 3 መታጠብያ ክፍሎች እንዳሉት ያውቃሉ?  DMC Rea | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የDMC Real Estate ባለ ሁለት መኝታ 3 መታጠብያ ክፍሎች እንዳሉት ያውቃሉ? 

DMC Real Estate ለሽያጭ ካወጣቸው 5 አይነት አፓርታማዎች 
ባለ ሁለት መኝታ 128ካሬ የቤት ዲዛይን እነዚህ አካቷል::

1, ሳሎን እና መመገቢያ እንዲሁም ባልኮኒ
2, ዋናው መኝታ ክፍል የራሱ መታጠቢያ ክፍል ያለው 
3, ሁለተኛው መኝታ ክፍል እና የጋራ መታጠብያ 
4, የማብሰያ ክፍል ከመለስተኛ ባልኮኒ ጋር 
5, የሰራተኛ መኝታ ክፍል ከነመታጠብያዋ 
6, ላውንደሪ እና ስቶር 
ቤቶቹ በ አልሙኒየም ፎርም መገንባታቸው ምቹና የተሞላ ገፅታ እንዲኖራቸው ያደርጋል:: 
ይህንን ቤት በ 10% ቅድመ ክፍያ (በ1.2ሚ ብር) ይግዙ::
ለበለጠ መረጃ በ 0923699166
                        0983840757 ይደውሉ
Tip ሁለተኛ ወለል ላይ ያሉ ቤቶች ለሽያጭ ወጥተዋል ቀድመው ይደዉሉ