Get Mystery Box with random crypto!

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabeshaofficial
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 181.36K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 292

2022-10-06 15:41:09 ከዋጃ በስልክ የተገኘ መረጃ
የህወሓት ታጣቂዎች በየቤት እየዞሩ እያስቃዩ ነው ዋጃም ኬላ ስረተዋል ላዩን ቦታማረያም ከምትባል ቀበሌ ት/ት ቤቱ ላይ ካምፕ ሰርተዋል። የህዝቡን ሰብል በጣም ጥሩ ነበረ ግን እሸቱን እየበሉት ነው። ጤፍም እያሹት ነው፣ እንስሳትም እየታረደ ነው።  ታፍነው ከተወሰዱት ውስጥ ብር ያለው ከ15,000-25,000 ብር  እየከፈለ ወጥቷል። የሌለው ያልከፍለ ደግሞ እስካሁን አልመጡም፣ የት እንዳደረሷቸው አይታወቅም። ህዝቡ ለከፍተኛ ስቃይ ተዳርጓል።
አዩ ዘሀበሻ
========================
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ብቻ ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
39.0K viewsAyu, edited  12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 15:40:50 ጥቆማ
እወነተኛ ታሪኮች፣ገጠመኞች እንዲሁም ቁምነገር አዘል ዝግጅቶች የሚቀርብበት የዩቱብ ቻናል ልጠቁማችሁ። ከስር ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ፣ታተርፉበታላችሁ
https://youtube.com/channel/UCRenQJHEB0KLYKM_QFPgKbw
37.7K viewsAyu, 12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 15:22:04
የሃገር መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ልዩ ሃይል ጋር በሁመራ በኩል የነበረውን ጥምረት ቦታው ላይ የቆየ አንድ ወዳጄ ትናንት ኔትወርክ ያለበት ቦታ ሁኖ የተናገረው።
የወያኔን ሀይል እየጠረገ አዲሃገራይ መድረሱንና ከወጣ ዛሬ 2ኛ ቀኑ መሆኑን ገልፆልኛል።
ሽራሮን ሲቆጣጠሩ በከተማው ውስጥ ውሻ ብቻ ማግኜታቸውንና ወያኔ በሰራበት ፍራስትሬሽን ህዝቡ ወደ ሽሬ ነቅሎ መሄዱን አጫውቶኛል።
========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


38.0K viewsAyu, edited  12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 15:18:56
“ለ1ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ለማህበራዊ ሳይንስ ዲፓርትመንት ተፈታኝ ተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት”
በወረዳችን ለምትገኙ የሶሻል ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ማለትም የ2013 ዓ/ም ዳግም ተፈታኞች እንዲሁም የ2014 ዓ/ም መደበኛ ተማሪዎች ፈተናው ከመስከረም 30/2015 ዓ/ም ጀምሮ በደብረብርሃን  ዩኒቨርሲቲ ፈተናው እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች ጉዞ የሚጀመረው ቅዳሜ መስከረም 28/2015  ከጠዋቱ 12፡ዐዐ ስለሆነ ተማሪዎች በእነዋሪ 2ኛ ደረጃ  ት/ቤት በር ላይ በሰዓቱ እንድትገኙ የወረዳው ት/ት ጽ/ቤት አሳስቧል።በተጨማሪም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ መርሳት የሌለባችሁ የመግቢያ ካርድ(አድሚሽን ካርድ)፣ላፒስ እና እርሳስ   እንዲሁም የተማሪነት ወይም የነዋሪነት መታወቂያ በመያዝ እንድትዘጋጁ  ሲል የሞረትና ጅሩ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት መልዕክቱን ያስተላልፋል።
ሰሜን ሸዋ ዞን ኮሙኒኬሽን
37.7K viewsAyu, edited  12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 15:18:34
Advertisement
ውድ የአዩ ዘሀበሻ ተከታዮቼ,  ያለንን እውቀት ማሳደግ የበለጠ በስራችን ውጤታማ ያደርገናል።
በመሆኑም አዳዲስ የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ መረጃዎችን እና ትምህርቶችን እንደ አመጣጣቸው የሚያቀርብላችሁን አዲስ የቴክኖሎጂ ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ተቀላቀሉ

https://t.me/gofere2tech
https://t.me/gofere2tech
https://t.me/gofere2tech
37.2K viewsAyu, edited  12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 11:17:27 ትናንት ማታ ውቅሮ ላይ ለመደራጀት ሲሞክር በነበረ የህወሓት ታጣቂዎች ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል።
አዩ ዘሀበሻ
18.7K viewsAyu, edited  08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 21:57:13
TPLF accept the peace negotiations in principles lead by AU which is going to be held at South Africa in the coming Saturday
ህወሃት በመርህ ደረጃ የሰላም ጥሪውን ለመቀበል እስማማለሁ ግን የሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ጥርጣሬ አለኝ ብሏል።
በሁለቱም በኩል የግጭት ማቆም ስምምነት ጉዳይ፣
ድርድሩ ላይ ሌላ ገለልተኛ አካል፣በታዛቢነት እና በተመልካችነት ስለመገኘቱ የተጠቀሰልኝ ነገር የለም (አሜሪካን ይሆን)
የተደራዳሪዎቼ የጉዞ ወጪና እና ቁሳቁሶች እንዲሁም የጥበቃቸው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ (Clarification) እና ዋስትና(Insurance) ያስፈልገኛል የሚሉ ጥያቄዎችን አንስቷል።
አዩ ዘሀበሻ
========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


16.9K viewsAyu, edited  18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 21:02:24
#መንግስት በቂ ትኩረት ያጣውን በሸኔ ታጣቂዎች የሚፈጸም ጥቃት በአስቸኳይ ያስቁም ሲል በመግለጫው አስታውቋል።
=========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


24.0K viewsAyu, edited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 19:56:02
#ናይጄርያዊ ፓስተር
ለቸርች አገልግሎት ማስኬጃ ተብሎ ከህዝብ በተሰበሰበው ገንዘብ ለሚስቱ ዘመናዊ መኪና በመግዛቱ ምክንያት በምእመኑ በደረሰበት ከባድ ድብደባ ምክንያት እንዲህ ሰካራም የረገጠው ጣሳ አስመስለውታል
አዩ ዘሀበሻ
=========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


30.1K viewsAyu, edited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 19:37:26
#Fact
ጋዜጠኛ እና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱ ከእስር ተፈተዋል የሚባለው ውሸት መሆኑን ባለቤታቸው ተናግረዋል።
ዋጃ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ናት የሚባለው ውሸት ነው። መከላከያ ሰራዊቱ ጮቢበርን ይዟል፣ይሄ ማለት ከቆቦ 9 ኪሎሜትር ርቀት ገደማ ማለት ነው።
በቆቦ ከተማ ሶስት የህወሓት ታጣቂዎች ቀሚስ ለብሰው ተይዘዋል፣እጅ የሰጡም አሉ።
አዩ ዘሀበሻ
=========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


30.6K viewsAyu, edited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ