Get Mystery Box with random crypto!

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabeshaofficial
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 181.36K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 293

2022-10-05 19:30:37
ሸዋ
የሸዋ ወጣቶች በዚህ መልኩ መከላከያ ሰራዊቱን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
ማስታወቂያ ለማሰራት @ayulaw
=========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


30.4K viewsAyu, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 17:27:16
#የደቡብ ወሎ ዞን ህዝብ ከ41 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ለጥምር ጦሩ ድጋፍ አደረገ።
***************************
የደቡብ ወሎ ዞን ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊት ከ41 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ @ayuzehabeshaofficial
ድጋፉ በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተሰበሰበ ነው፡፡
የዞኑ አስተዳደር የተሰበሰበውን የአይነት ድጋፍ ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊትና ጥምር ጦር ለማስረከብ ወደ ስፍራው አምርቷል፡፡
35.6K viewsAyu, 14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 17:06:48 መረጃ
ቆቦ ኔትወርክ ተለቋል።
ጎብየ አካባቢ ያለውን የህወሓት ተዋጊ አስከሬን የአካባቢው ማህበረሰብ እየቀበረ ይገኛል። ነገር ግን እስካሁን ቀብሮ መጨረስ አልቻለም አላውሀን እንደተሻገሩ ያለ ሽታ በጣም ፀያፍ ነው ሲሉ ነው የአይን እማኞች የገለፁልኝ።
አስከሬኑ በየቦታው አለ ከአስፓልት ዳር እንዲሁም በምሽጎች በከባድ መሳሪያ የተመቱና በእግረኛ ጦር የተመቱ በርካታ ቁጥር ያላቸው ናቸው። እንዲሁም አልፎ አልፎ ተቆርጠው የቀሩ 2 ሶስት እየሆኑ እጅ እየሰጡ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
ማስታወቂያ ለማሰራት @ayulaw
==========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


35.6K viewsAyu, edited  14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 15:43:20
አዲስ አበባ
በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ትህነግ የትግራይ ወጣትን ማስጨረስ ሊበቃው ይገባል ሲሉ በአሜሪካ እምባሲ በር ላይ በመገኘት ጭምር ተቃውሞ አሰምተዋል
ማስታወቂያ ለማሰራት @ayulaw
==========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


38.3K viewsAyu, 12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 15:42:04
ማስታወቂያ
ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው
ለቴክኖሎጂ መረጃ ፈላጊዎች
የcoding ትምህርት እና ኮርሶችን ማግኘት ይፈልጋሉ
በኦንላይን ገንዘብ እንዴት መስራት እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ

ትኩስ ትኩስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
የcoding ትምህርት እና ኮርሶች
አዳዲስ አፕሊኬሽኖች
በኦንላይን ገንዘብ አሰራር
የተለያዪ የኮምፒውተር እና ኢንተርኔት ትሪኮችን በ ቻናላችን ያገኛሉ!!!
ጎፈሬ ቴክ
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የቻናላችን ቤተሰቦች ይሁኑ
https://t.me/gofere2tech
37.2K viewsAyu, edited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 15:35:17 መረጃ
በቆቦ ከተማ የሴት ልብስ ለብሰው የተያዙ የህወሓት ታጣቂዎች መኖራቸው ታውቋል።
በዞብል ትይዩ የሚገኘው በአፋር ግንባር የፎኪሳ ተራሮች ነፃ መውጣታቸው ታውቋል። በዚህ ግንባር ዚያሎ በሚባል ቦታዎች ላይ በንፁሃን ላይ በከባድ መሳሪያ ጥቃት መፈፀማቸው ታውቋል። በራያ አላማጣ በራያ ባላ በሚባሉ አካባቢዎች ከፍተኛ ሰራዊት እያሰፈረ እንደሆነ ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል። በተለይ ባንድራ በሚባል አካባቢ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት እንዳሰፈሩ ነው ለማወቅ የተቻለው። ግራጋሶም ላይ በተመሳሳይ ምሽግ እየቆፈሩ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
እዚህ ቻናል ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ በዚች አሳውቁኝ @ayulaw
==========================
ጥቆማ
ተጨማሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ በቪድዮ ማድመጥ ትችላላችሁ።


37.0K viewsAyu, edited  12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 13:42:17

39.9K viewsAyu, 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:45:20 ትሕነግ በጻድቃን በኩል ስለ ሰላም ለመነጋገርና ለመደራደር መጀመሪያ ግጭትን ማቆም (cessation of hostilities) ያስፈልጋል እያለች ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ ምንም ቅድመ ኹኔታ ሳያስፈልግ (ያለቅድመ ኹኔታ) ነው ድርድሩ መካኼድ ያለበት እያለ ነው። ማለትም ለድርድሩ ግጭት ማቆም (cassation of hostilities) ፣ ግጭት መግታት (truce)፣ ተኩስ ማቆም (ceasefire) ወዘተ የሚባሉ ቅድመ ኹኔታዎችን አልቀበልም እያለ ይመስላል።
መቼም ለአራተኛ ጊዜ ወረራ ለትሕነግ የመዘጋጃ ጊዜ መስጠት ማለት ከትሕነግ በከፋ መልኩ የሰሜን ወሎ፣የዋግኽምራና የሰሜን ጎንደርን ሕዝብ መጉዳትና መበደል ነው የሚኾነው። የናይጀሪያና የቢያፍራን መንገድ መከተል አዋጭ ነው!
wubshet mulat
========================
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ብቻ ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
17.5K viewsAyu, edited  08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:42:10 ጎብዬ ኔትወርክ ተስተካክሎ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
========================
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ብቻ ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
17.8K viewsAyu, edited  08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 10:59:50
የአፍሪካ ህብረት ድርድር እንዲጀመር ይፋዊ ጥሪ አቀረበ፣
የህብረቱ ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ከሶስት ቀናት በኋላ በደቡብ አፍሪካ በሚደረገው ድርድር ላይ የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል እንዲገኙ ደብዳቤ ልኳል። እሁድ ይጀመር ብሏል። ቦታው ደግሞ ደቡብ አፍሪካ ነው። ለዚህም የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይካመር በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው።
እመለሳለሁ
21.3K viewsAyu, edited  07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ