Get Mystery Box with random crypto!

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabeshaofficial
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 181.36K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 295

2022-10-04 12:17:38 ህወሃት ከኮረም፣አላማጣ፣ዋጃ እንዲሁም ከቆቦ ጭምር በርካታ ወጣቶችን አፍነው ወደ መቀሌ መውሰዳቸው ታውቋል።
በሮቢት ዙሪያ በተደረገው ውጊያ በአንድ ቦታ ብቻ ከተገደሉ 35 የህወሓት ታጣቂዎች ውስጥ የሶስቱን አንገት ቆርጠው ሰውረውታል። ይሄ የሚያመላክተው ከፍተኛ አዋጊያቸው እንደሞተባቸው ነው የሚያሳየው።
በሽሬ አካባቢ በርካታ የህወሓት መሳሪያዎች የተገኙ ሲሆን አብዛኞቹ ጥገና እየተደረገላቸው አንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
አዩ ዘሀበሻ
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ብቻ ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
ተጨማሪ መረጃዎች ዩቱብ ላይ ከስር ባለው ሊንክ ተጭኗል


37.9K viewsAyu, edited  09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 10:34:50 ተፈናቅለው ወደ ወልድያ እና አካባቢዋ መጥተው የነበሩ የቆቦ ነዋሪዎች ለሊቱን ጭምር በእግራቸው ሲጓዙ ነው ያደሩት።
ጨርጨር፣ጮቢ በር አካባቢ ከፍተኛ ውጊያ አለ፣ ይሄ በመከላከያ ሰራዊቱ የሚመራ ነው።
ከዞብል ተቆርጠው የቀሩ ገንደመዩ አካባቢ ለመደራጀት እየሞከሩ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ብቻ ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
10.7K viewsAyu, edited  07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 21:32:33 ተፈናቅለው ወደ ወልድያ ሸሽተው የነበሩ የጎብዬ ነዋሪዎች በደስታ  ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
መልካም አዳር
ለአስተያየት እና ጥቆማ @ayulaw
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ብቻ ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
37.8K viewsAyu, edited  18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 21:14:08 አላማጣ
አየር ሀይል አሁን ከመሸ አላማጣ ላይ ኢላማውን የጠበቀ ጥቃት ፈፅሟል።
አዩ ዘሀበሻ
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
39.3K viewsAyu, edited  18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 21:12:23 ጨርጨር
ጨርጨር ላይ በዚህ ሰዓት ጥምር ጦሩ እየተዋደቀ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
38.5K viewsAyu, edited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 20:23:12 ዋጃ ላይ የህወሓት ታጣቂ በሚገባ እየተመታ ነው።
ገንደመዩ አካባቢ የተቆረጠ ሀይልም የእጁን እያገኘ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
40.4K viewsAyu, edited  17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 20:22:13
ለቴክኖሎጂ መረጃ ፈላጊዎች
የcoding ትምህርት እና ኮርሶችን ማግኘት ይፈልጋሉ
በኦንላይን ገንዘብ እንዴት መስራት እንደሚችሉ ማወቅ ይፈልጋሉ

ትኩስ ትኩስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
የcoding ትምህርት እና ኮርሶች
አዳዲስ አፕሊኬሽኖች
በኦንላይን ገንዘብ አሰራር
የተለያዪ የኮምፒውተር እና ኢንተርኔት ትሪኮችን በ ቻናላችን ያገኛሉ!!!
ጎፈሬ ቴክ
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የቻናላችን ቤተሰቦች ይሁኑ
https://t.me/gofere2tech
39.7K viewsAyu, edited  17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 18:14:10
የኡጋንዳ ጦር ሐይል አዛዥ የሆኑት ሌ/ጄ/ል ሙሁዚ ኬኒሩጋባ
"እኔና ሰራዊቴ ናይሮቢን ለመቆጣጠር ሁለት ሳምንት አይፈጅብንም" ማለታቸው ዛሬ መነጋገሪያ ሆኗል።
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
43.3K viewsAyu, edited  15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 18:10:53 መካናይዝድ ጦሩ ግን
አላማጣ ላይ በጄኔራል ድንኩል የሚመራውን ጦር እየደበደበ ነው። ከባድ መሳሪያ እዚህ ተራራ ላይ ማጥመዳቸው ይታወቃል። ጄኔራል ድንኩል በቆላ ተንቤን በርካታ ሰራዊት አስጨርሶ በራያ ግንባር ተከስቷል።
አዩ ዘሀበሻ
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
42.5K viewsAyu, edited  15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-03 17:32:31 እንዲህ ሆነ
የቆቦ ሕዝብ በደስታ እያለቀሰም እየሳቀም ጥምር ጦሩን ተቀበለ። እንጀራውን ወጡን አውጥተው ለሰራዊቱ ብሉልን አለ።  ትናንት ግን ቆቦ መቶ ብርና ጤፍ አምጡ እያለ ነበር ሳያስበዉ በተኩለሽ በኩል የነበረው ጦር መቁረጥ ሲጀምር የባላጎው ምሽጉ ሁሉንም ሲሰበርበት በሂወት የተረፈው ፈርጥጦ ቆቦ ላይ አመራሮች ለመሰብሰብ ሞክረው በተሰበሰቡበት ማታ ድሮን አራገፈቻቸው ከዛ የተፈጠረውን አይታወቅም ሁሉም ሽሽት ያዘ።
አሁንም ከጎብዬ እስከ ቆቦ ማፅዳት ያስፈልጋል።
በተረፈ ግን ግራካሱ ላይ አላማጣ ላይ እንደሚዋጋ ግልፅ ነው ። በግራካሱ ተራራ ላይ መሳሪያ ማጥመዳቸው የታወቀ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛው የቻናሌ ሊንክ ከስር ያለው ነው
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
6.7K viewsAyu, edited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ