Get Mystery Box with random crypto!

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabeshaofficial
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 182.82K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 297

2022-09-27 16:50:25
" አስክሬኑ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ሆስፒታል ተልኳል " - ፖሊስ

ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

እንደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ከሆነ ፤ ድምፃዊው ዛሬ ጠዋት ላይ ሕመም ተሰምቶት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክ/ከተማ ወደ ሚገኝ አንድ የሕክምና ማዕከል ለሕክምና መሄዱና ሕክምና ማድረጉን ከቆይታ በኋላም ህይወቱ እንዳለፈ ታውቋል።

ማዲንጎ ምንም ዓይነት አካላዊ ጉዳት እንዳልነበረበት ጓደኞቹ በተገኙበት ቢረጋገጥም አስክሬኑ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ሆስፒታል መላኩን ፖሊስን ዋቢ አድርጎ ኢብኮ ዘግቧል።

የድምፃዊው ወዳጆች በበኩላቸው ፤ ማዲንጎ ህመም ተሰምቶት እራሱ መኪናውን እያሽከረከረ ወደ ህክምና ስፍራ መሄዱን ከዛ በኃላ ህይወቱ እንዳለፈ ጠቁመዋል።
======{{{{================
ቀሪ የዛሬ ረፋድ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል


42.5K viewsAyu, edited  13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 14:22:18
#ሱዳን
#ሱዳን ለሶስተኛ ተከታታይ ቀን የንግድ ቤቶቿ፤ መንገዶቿ እና የመንግስት መስሪያቤቶቿ በህዝባዊ አመጽ ምክንያት ዝግ መሆናቸውን ቀጥለዋል
ከተዘጉ ተቋማት እና ድርጅቶች መካከል:-
ሱቆች እና የገበያ ማዕከሎች
ዋና ዋና ጎዳናዎች እና ድልድዮች
የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት
የንግድ ሚኒስቴር አገልግሎቶች ከተዘጉት ተቋማቶች መካከል ይገኙበታል።
በቅርቡ በተደረገው የታክስ ጭማሪም ህዘቡ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ይገኛል።
======={{{{================
ቀሪ የዛሬ ረፋድ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል


6.6K viewsAyu, 11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 13:33:59
#የሩሲያ ከባድ ውሳኔ
የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚን ፑቲን በወታደራዊ ልምምድ የማይሳተፉ ዜጎቻቸውን በ10 ዓመት ፅኑ እስራት የሚቀጣ ሕግ አፅድቀዋል    እንዲሁም በፍቃዳቸው ለጠላት ምርኮኛ ሆነው እጅ የሰጡትንም በ10 ዓመት ፅኑ እስራት'ና ንብረቱን እስከ መውረስ የሚደርስ ውሳኔ ተፈፃሚ እንደሚሆን ገልፀዋል

በተጨማሪም ፕሬዝደንት ፑቲን ከጦር ግንባር ሼሺቶ ወደ ኋላ ያፈገፈገ በ15 ዓመት ፅኑ እስራት እንደሚቀጣ አበክረው አስጠንቅቀዋል   በመጨረሻም ፕሬዝዳንቱ በሩሲያ ወታደራዊ ተቋም ውስጥ ሰልጥኖ ከጦር ግንባሩ ለሚታገል የማንኛውም ዓለም ዜጋ የሩሲያን ዜግነት እንደሚያገኝ ሐገሪቱ አዲስ ሕግ አፅድቃለች   [ግሎባል ቮይስ]
======={{{{================
ቀሪ የዛሬ ረፋድ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል


15.9K viewsAyu, edited  10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 13:25:02 "ከድሮን ለጥቂት ነው የተረፍኩት"ጌታቸው ረዳ-
በአንድ የመድፍ ቅንቡላ ብቻ 70 አስኬረን።
ዝርዝር መረጃ በዚህ ሊንክ ግቡ


16.8K viewsAyu, edited  10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 13:05:32
ቦሌ መስፍን ስጋ ቤት ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተከስቷል።
እሳቱ ወደ ሌላ አካባቢ እንዳይዛመት ጥረት እየተደረገ ነው። አዩ ዘሀበሻ
========================
ተጨማሪ ያልተሰሙ በስልክ ያሰባሰብኮቸው መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ አለ


19.5K viewsAyu, edited  10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 11:26:47 ህውሃት ወደ አርበትና ድኖ ለማቅናት ከአራዱም በስተምዕራብ በኩል በአራፋ ጊወርጊስ ግራና ቀኝ የማጥቃት ሙከራ እያደረገ ነው። ከስፍራው በስልክ
አዩ ዘሀበሻ
========================
ተጨማሪ ያልተሰሙ በስልክ ያሰባሰብኮቸው መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ አለ


26.9K viewsAyu, edited  08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 08:26:13 በግዳን ተኩለሽ
በጥምር ጦሩ የተነጠቁትን ቦታ መልሶ ለመያዝ እና የደረሰባቸውን ከባድ ምት ለማካካስ የህውሃት ታጣቂዎች እራሳቸውን በማደራጀት እና ሃይል በመጨመር የመልሶ ማጥቃት ሙከራ እያደረጉ ነው ፤ ከትላንት ጀምሮ ውጊያው አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ።
ህውሃት በሸወይ በኩል ተኩለሽን መልሶ ለመያዝ እና ከቆቦ እስከ ጎብየ ያለው ሃይላቸው እንዳይቆረጥ በማሰብ ያለ የሌለ ሃይሉን እየተጠቀመ ነው።
በሰንደይ በር አካባቢ ሻሪያ ገነት በሚባል ቦታ በዚህ ሰዓት ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው።
ስለ ጎብዬ የምጠይቁኝ ሰዎች አዲስ ነገር የለም፣ትናንት እንዳውም በሮቢት መስመር ሀይል ጨምረዋል። ውጊያው አሁንም በላጎ ዙሪያ ነው።
ሌሎች መረጃዎች አሉ ጠብቁኝ
አዩ ዘሀበሻ
========================
ተጨማሪ ያልተሰሙ በስልክ ያሰባሰብኮቸው መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ አለ


34.0K viewsAyu, edited  05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 21:33:38 በላጎ ሲባል ከሁለት ቦታ ነው የሚታየው በደጋው እና በቆላው በኩል።
ዛሬ የተሰበረው ምሽግ በደጋው ባላጎ መድሀኔያለም እና ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው ዛሬ አንድ ምሽግ የተሰበረው።
ቆላው በላጎ ወደ እየሱስ ቤተክርስቲያን መሄጃ እና ጥጃውሀ ላይ የህወሓት ታጣቂዎች አሉ።
ከደጋው በላጎ በዚህ ምሽት የህወሓት ታጣቂዎች ወደ ታች ለመውረድ እየታገሉ ነው። በቆላው በላጎ ምሽጋቸው አጥር ሁሉ አለው።
ጎብዬ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ናት እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ ስህተት ነው። በላጎ ላይ ነው አሁንም ውጊያው ያለው።
እውነታው ይሄ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
መስከረም 16/2015 ዓ.ም
ከምሽቱ :- 3:33
========================
ተጨማሪ ያልተሰሙ በስልክ ያሰባሰብኮቸው መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ አለ


41.9K viewsAyu, edited  18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 21:06:49
በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም የምትኖሩ ተከታዮቼ እንዲሁም ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣ይሄን አስከፊ ጦርነት ፈጣሪ በቃ ይበለን።
አዩ ዘሀበሻ
4.7K viewsAyu, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 20:49:58 ከትናንቱ በተጨማሪ በራያ ግንባር ዛሬ ሽፋን ሲሰጥ የነበረ የህወሓት መድፍ በድሮን ተመቷል። ህወሃት ትናንት ማታ እና ዛሬ በድምሩ 4 መድፍ መክኖበታል።
========================
ተጨማሪ ያልተሰሙ በስልክ ያሰባሰብኮቸው መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ አለ


10.3K viewsAyu, edited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ