Get Mystery Box with random crypto!

#የሩሲያ ከባድ ውሳኔ የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚን ፑቲን በወታደራዊ ልምምድ የማይሳተፉ ዜጎቻቸው | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

#የሩሲያ ከባድ ውሳኔ
የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚን ፑቲን በወታደራዊ ልምምድ የማይሳተፉ ዜጎቻቸውን በ10 ዓመት ፅኑ እስራት የሚቀጣ ሕግ አፅድቀዋል    እንዲሁም በፍቃዳቸው ለጠላት ምርኮኛ ሆነው እጅ የሰጡትንም በ10 ዓመት ፅኑ እስራት'ና ንብረቱን እስከ መውረስ የሚደርስ ውሳኔ ተፈፃሚ እንደሚሆን ገልፀዋል

በተጨማሪም ፕሬዝደንት ፑቲን ከጦር ግንባር ሼሺቶ ወደ ኋላ ያፈገፈገ በ15 ዓመት ፅኑ እስራት እንደሚቀጣ አበክረው አስጠንቅቀዋል   በመጨረሻም ፕሬዝዳንቱ በሩሲያ ወታደራዊ ተቋም ውስጥ ሰልጥኖ ከጦር ግንባሩ ለሚታገል የማንኛውም ዓለም ዜጋ የሩሲያን ዜግነት እንደሚያገኝ ሐገሪቱ አዲስ ሕግ አፅድቃለች   [ግሎባል ቮይስ]
======={{{{================
ቀሪ የዛሬ ረፋድ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል