Get Mystery Box with random crypto!

#ሱዳን #ሱዳን ለሶስተኛ ተከታታይ ቀን የንግድ ቤቶቿ፤ መንገዶቿ እና የመንግስት መስሪያቤቶቿ በ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

#ሱዳን
#ሱዳን ለሶስተኛ ተከታታይ ቀን የንግድ ቤቶቿ፤ መንገዶቿ እና የመንግስት መስሪያቤቶቿ በህዝባዊ አመጽ ምክንያት ዝግ መሆናቸውን ቀጥለዋል
ከተዘጉ ተቋማት እና ድርጅቶች መካከል:-
ሱቆች እና የገበያ ማዕከሎች
ዋና ዋና ጎዳናዎች እና ድልድዮች
የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት
የንግድ ሚኒስቴር አገልግሎቶች ከተዘጉት ተቋማቶች መካከል ይገኙበታል።
በቅርቡ በተደረገው የታክስ ጭማሪም ህዘቡ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ይገኛል።
======={{{{================
ቀሪ የዛሬ ረፋድ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል