Get Mystery Box with random crypto!

በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም የምትኖሩ ተከታዮቼ እንዲሁም ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም የምትኖሩ ተከታዮቼ እንዲሁም ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣ይሄን አስከፊ ጦርነት ፈጣሪ በቃ ይበለን።
አዩ ዘሀበሻ