Get Mystery Box with random crypto!

በላጎ ሲባል ከሁለት ቦታ ነው የሚታየው በደጋው እና በቆላው በኩል። ዛሬ የተሰበረው ምሽግ በደጋው | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በላጎ ሲባል ከሁለት ቦታ ነው የሚታየው በደጋው እና በቆላው በኩል።
ዛሬ የተሰበረው ምሽግ በደጋው ባላጎ መድሀኔያለም እና ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው ዛሬ አንድ ምሽግ የተሰበረው።
ቆላው በላጎ ወደ እየሱስ ቤተክርስቲያን መሄጃ እና ጥጃውሀ ላይ የህወሓት ታጣቂዎች አሉ።
ከደጋው በላጎ በዚህ ምሽት የህወሓት ታጣቂዎች ወደ ታች ለመውረድ እየታገሉ ነው። በቆላው በላጎ ምሽጋቸው አጥር ሁሉ አለው።
ጎብዬ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ናት እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ ስህተት ነው። በላጎ ላይ ነው አሁንም ውጊያው ያለው።
እውነታው ይሄ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
መስከረም 16/2015 ዓ.ም
ከምሽቱ :- 3:33
========================
ተጨማሪ ያልተሰሙ በስልክ ያሰባሰብኮቸው መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ አለ