Get Mystery Box with random crypto!

በግዳን ተኩለሽ በጥምር ጦሩ የተነጠቁትን ቦታ መልሶ ለመያዝ እና የደረሰባቸውን ከባድ ምት ለማ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በግዳን ተኩለሽ
በጥምር ጦሩ የተነጠቁትን ቦታ መልሶ ለመያዝ እና የደረሰባቸውን ከባድ ምት ለማካካስ የህውሃት ታጣቂዎች እራሳቸውን በማደራጀት እና ሃይል በመጨመር የመልሶ ማጥቃት ሙከራ እያደረጉ ነው ፤ ከትላንት ጀምሮ ውጊያው አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው ።
ህውሃት በሸወይ በኩል ተኩለሽን መልሶ ለመያዝ እና ከቆቦ እስከ ጎብየ ያለው ሃይላቸው እንዳይቆረጥ በማሰብ ያለ የሌለ ሃይሉን እየተጠቀመ ነው።
በሰንደይ በር አካባቢ ሻሪያ ገነት በሚባል ቦታ በዚህ ሰዓት ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው።
ስለ ጎብዬ የምጠይቁኝ ሰዎች አዲስ ነገር የለም፣ትናንት እንዳውም በሮቢት መስመር ሀይል ጨምረዋል። ውጊያው አሁንም በላጎ ዙሪያ ነው።
ሌሎች መረጃዎች አሉ ጠብቁኝ
አዩ ዘሀበሻ
========================
ተጨማሪ ያልተሰሙ በስልክ ያሰባሰብኮቸው መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ አለ