Get Mystery Box with random crypto!

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabeshaofficial
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 181.36K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 298

2022-10-02 12:01:27
በኤርትራ ድንበር አዋሳኝ ህሬት እና አደዋላ በሚባሉ አካባቢዎች ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ እንደሆነ ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል። በዚህ ግንባር በርካታ የኮንክሪት ምሽጎች እንዳሉ ይነገራል።
አዩ ዘሀበሻ
ተጨማሪ መረጃ አለ ጠብቁኝ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
መረጃ በቪድዮ መስማት ለምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ግቡ



38.3K viewsAyu, edited  09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:59:23 በመተሐራ እና አካባቢዋ በታጣቂዎች ጥቃት መድረሱ ተሰማ
መስከረም 20/2015 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ  በመተሐራ አባድር 2ኛ ካምፕ ተብሎ በሚጠራ ቦታ በተፈጸመ የታጣቂዎች ጥቃት የ12 ሰዎች ህይወት ማለፉ  የአካባቢው ኗሪዎች ገለጹ።

በትናንትናው እለት ጥቃት የፈጸሙት ታጣቂዎች በቁጥር 20 እንደሚሆኑ የገለጹት ኗሪዎች የተለያዩ መሳሪያዎችንም መታጠቃቸውን ገልጸዋል።

በጥቃቱ ህይወታቸው እንዳለፈ የአካባቢው ሰዎች ካረጋገጡልን 12 ሰዎች በተጨማሪ 8 ሰዎች ቀላል እና ከባድ አደጋ ደርሶባቸው በመተሐራ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል። ከጥቃቱ የተረፉ የአካባቢው ኗሪዎች ከአባድር 2ኛ ካምፕ በመሸሽ የመኖሪያ ቦታቸውን ለቀው  በመርቲ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት መጠለላቸውን ይናገራሉ።

ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዛሬ በመድሐኒዓለም ቤ/ክ የቀብር ስርዓታቸው ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንደሚፈጸም ታውቋል።

በመተሐራ እና ዙሪያው የፈንታሌ ወረዳ አካባቢዎች የሚደርስ ተደጋጋሚ ጥቃት ቁጥሩ እየጨመረ መጥቷል የሚሉት ነዋሪዎቹ ከጥቃቶች በፊት የስልክ፣ የኢንተርኔት እና የመብራት አገልግሎቶችም በተደጋጋሚ እንደሚቋረጡ ይናገራሉ።

ከመስከረም 16 ጀምሮ እስከ መስከረም 18/2015 ዓ/ም ለተከታታይ 3 ቀናት የስልክ እና የኢንተርኔት ግንኙነት መቋረጡን ገልጸው መስከረም 19 ቀን አገልግሎቶቹ ቢመለሱም መስከረም 20 ቀን ከሰዓት ሙሉ ለሙሉ የመብራት፣ የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡን ይናገራሉ።

ትናንት የተቋረጡ ግንኙነቶች ዛሬ ጠዋት 2:00 ሰዓት ዳግም መመለሳቸውንም ነዋሪዎች ገልጸዋል።

በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ላይም የተለያዪ ጥቃቶች መድረሳቸውን ለአዲስ ዘይቤ  የተናገሩት ተጓዦች አሪቦና የተባለ አካባቢ የተቃጠለ የነዳጅ አመላላሽ ቦቲ መመልከታቸውንም ገልጸዋል።
37.9K viewsAyu, 08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:23:20
በ #ኢንዶኔዥያ ምስራቅ ጃቫ የእግር ኳስ ጨዋታ በተፈጠረ ሁከት በትንሹ የ174 ሰዎች ህይወት አለፈ።

የተሸናፊ ቡድን ደጋፊዎች ወደ ሜዳ ከገቡ በኋላ ሁከት እና ብጥብጡ ተባብሶ ለ174 ሰዎች ህይወት ማለፍ ምክንያት ሲሆን ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ መተኮሱን ብጥብጡን ለመቆጣጠር መሞከሩን ገልጿል።
ከሞቱት በተጨማሪ በርካቶች ከፍተኛ እና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው ሆስፒታል የገቡ ሲሆን የሟቾች ቁጥር ከዚህም በላይ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። ከ180 በላይ ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ነው የተገለፀው።
አዩ ዘሀበሻ
ተጨማሪ መረጃ አለ ጠብቁኝ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
መረጃ በቪድዮ መስማት ለምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ግቡ



38.3K viewsAyu, 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 11:20:06 ራያ ግንባር
ህውሃት ከአራዶም ወደ ደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ (የጎሊና ወንዝን ተከትለው) በጦጣ አምባ ማርያም , በድንጉር እና በጎዚት ጫካዎች ዛሬም አዳሩን ሃይል ሲያስገባ አድሯል፤  የአካባቢ ህብረተሰብ በማስገደድ አሙሲት ላይ ምሽግ እያስቆፈሩ እንደሆነ ከ014 ቀበሌ አምዜ በስልክ አድርሰውኛል።
አዩ ዘሀበሻ
ተጨማሪ መረጃ አለ ጠብቁኝ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
መረጃ በቪድዮ መስማት ለምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ግቡ



39.6K viewsAyu, edited  08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 22:09:20 ራያ ግንባር አሁናዊ መረጃ
ስለ ሮቢት ጥያቄ ስለበዛ ይችን መረጃ ያዙ
ሮቢት ላይ ጥምር ጦሩ ገብቷል በማለት በተለያዩ ሚዲያዎች የተዘገበው ስህተት ነው (ጥያቄያችሁ ስለበዛብኝ ነው)። ሮቢት አሁንም በህወሓት ቁጥጥር ስር ነው።
ትናንት ጥምር ጦሩ ጎብዬ ለመግባት ተቃርቦ የነበረ ቢሆንም ዛሬ ጥምር ጦሩ የተወሰነ ወደ ኋላ የመጣበት ሁኔታ አለ። በውጊያ ውስጥ ብዙ ነገር አለ ባንዳም እንደዛው።
በላጎ ማሪያም አካባቢም እንደዚሁ ያጋጠመ ነገር ቢኖርም ከሽፏል። በላጎን የህወሓት ታጣቂዎች መልሰው ይዘዋል ለተባለው ስህተት ነው፣ ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው። በውጊያ መሃል የሚያግጥሙ ብዙ ክስተቶች አሉ።
ዛሬ መሆኒ በሶስት ተሳቢ ይመጣ የነበረ የህወሓት ታጣቂዎች በአየር ኃይል ተመተዋል። ደጀንነት ላይ ማተኮር ያስፈልጋል።
አሁን ባለው ሁኔታ መሬት ላይ ያለው መረጃ ይሄ ነው።
ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ከሆነ የህወሓት ታጣቂዎች የጥምር ጦሩን ተመሳሳይ ልብስ ለብሰው አይተናል ብለዋል።
አዩ ዘሀበሻ
ሰላም እደሩ
ለአስተያየት እና ጥቆማ @ayulaw
=====================
ዩቱብ ላይ የተጫኑ በርካታ መረጃዎች አሉ





6.8K viewsAyu, edited  19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:33:55
መረጃ #ሱዳን
በሱዳን ካርቱም እና ኦምዱርማን የአልቡርሃንን ወታደራዊ መንግስት በመቃወም ሰልፍ እና ህዝባዊ አመጽ እየተካሄደ ሲሆን በእዚህ ዛሬ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ሱዳናውያን ተቃዋሚዎች ዋናውን የቤተመንግስቱን መንገድ በመያዝ እየተጓዙ እንደሆነ ተነግሯል።
በተጨማሪም ተቃዋሚዎቹ ወደ ቤተመንግሥት የሚያደርጉትን ጉዞ ለመግታት በሚል ከወታደሮቹ በኩል አስለቃሽ ጭስ እየተተኮሰ መሆኑንም መረጃዎች አመላክተዋል።
======================
ዩቱብ ላይ የተጫኑ በርካታ መረጃዎች አሉ





23.2K viewsAyu, 17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:33:59
ከ10 በላይ መኪኖች ተጋጩ
ከአዲስ አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ከ10 በላይ ተሽከርካሪዎች እርስ በእርስ ግጭት ከባድ አደጋ ደርሷል።

በአዲስ አበባ አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ዛሬ ከቀትር በኅላ በተከሰተ የመኪና  አደጋ በንብረት ላይ ከባድ አደጋ ደረሰ ።
በአደጋው በርካታ መኪኖች ላይ የመገጫጨት አደጋ የደረሰ ሲሆን እንደ አይን እማኞች ጥቆማ ከሆነ አንድ የቤት መኪና በመንገድ መሆል ድንገት በመቆሙና ከኋላ በፍጥነት የሚመጣው ከባድ መኪና ላለመጋጨት ባደረገው ጥረት የመገልበጥ አደጋ ሲገጥመው ከኋላ ሲከተሉ የነበሩ መኪኖች እርስ በእርስ ለመገጫጨት ተዳርገዋል ።
ለአደጋው መባባስ የመንገዱን የፍጥነት መንገድነት  በማሰብ ብቻ ከተጋጩት በኋላ ሲጓዙ የነበሩ መኪኖች ከፊት ያለውን ችግር ቀድሞ ባለማየትና ባለመረዳት ለተደራራቢ መገጫጨት መዳረጋቸውን በስፍራው የነበሩ መንገደኞች ጠቁመዋል ።
በአደጋው በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን አደጋ ለማስታወቅ ፖሊስ እየሰራ መሆኑም ታውቋል።
======================
ዩቱብ ላይ የተጫኑ በርካታ መረጃዎች አሉ


29.4K viewsAyu, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:33:45
ለ2015 :ጥሩ ነገር
አዲስ አበባ ከተማ ላይ ምን መግዛት ይፈልጋሉ
መኖርያ ቤት
አዲስ መኪና
ባዶ ቦታ
ለሁሉም ነገር Family Car & house አለልዎት።
የማንሸጠውን ቤት ፎቶ አንለጥፍም፣ይደውሉ።
ስልክ:-  0911-46-62-88/0983073000
ከስር ባለው የቴሌግራም ቻናላችን ሁሉንም ይመልከቱ፣ ይምረጡ Join
https://t.me/joinchat/R5Uo7aW7koE0OGY0
14.3K viewsAyu, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:11:38 የምሽቱ ዜናዎች
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው አድምጡት
መረጃዎች መሆኒ ላይ ሶስት ተሳቢ መቀሌ ተንቤን አዲዐርቃይ ዛሬ የመጨረሻ ውሳኔ ተላልፏል " on YouTube


29.9K viewsAyu, edited  16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 18:47:08 #ሰበር
ህወሀት መሆኒ ላይ ከቀኑ 9:00 ሰዓት አካባቢ በአየር ኃይል ከፍተኛ ኪሳራ ደረሶበታል።
በአብዓላ ከፍተኛ ውጊያ ተጀምሯል።
ዝርዝር መረጃ በዩቱብ የማጋራችሁ ይሆናል።
ከስር ባለው ሊንክ ይጠብቁኝ


31.5K viewsAyu, edited  15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ