Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ #ሱዳን በሱዳን ካርቱም እና ኦምዱርማን የአልቡርሃንን ወታደራዊ መንግስት በመቃወም ሰልፍ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

መረጃ #ሱዳን
በሱዳን ካርቱም እና ኦምዱርማን የአልቡርሃንን ወታደራዊ መንግስት በመቃወም ሰልፍ እና ህዝባዊ አመጽ እየተካሄደ ሲሆን በእዚህ ዛሬ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ሱዳናውያን ተቃዋሚዎች ዋናውን የቤተመንግስቱን መንገድ በመያዝ እየተጓዙ እንደሆነ ተነግሯል።
በተጨማሪም ተቃዋሚዎቹ ወደ ቤተመንግሥት የሚያደርጉትን ጉዞ ለመግታት በሚል ከወታደሮቹ በኩል አስለቃሽ ጭስ እየተተኮሰ መሆኑንም መረጃዎች አመላክተዋል።
======================
ዩቱብ ላይ የተጫኑ በርካታ መረጃዎች አሉ