Get Mystery Box with random crypto!

#ለማምለጥ_ሲሞክር_ተቃጠለ በነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በተለምዶ ጨጨሆ መናፈሻ ከወደ ገረገራ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

#ለማምለጥ_ሲሞክር_ተቃጠለ
በነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በተለምዶ ጨጨሆ መናፈሻ ከወደ ገረገራ ተነስቶ የኮንትሮባንድ እቃ ጭኖ ነፋስ መውጫ ከተማ ለመግባት በመገስገስ ላይ የነበረ ታርጋው 20682 የሆነ መኪና የኬላ ፍተሻ መኖሩን ሲያውቅ ወደመጣበት በመዞር ለማምለጥ ሲሞክር ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል።
መስከረም 17/2015 ዓ/ም
ንፋስ መውጫ ከተማ ኮሙኒኬሽን
====={{{{================
ቀሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል፣ተከታታይ መረጃዎችን በቪድዮ አቀርባለሁ ሰብስክራይብ