Get Mystery Box with random crypto!

በራያ ግንባር ዛሬ በአራዱምና አርበት ተራሮች ላይ አየር ሀይል ጥቃት ሲፈፅም ውሏል። ህወሃት በዚህ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በራያ ግንባር ዛሬ በአራዱምና አርበት ተራሮች ላይ አየር ሀይል ጥቃት ሲፈፅም ውሏል። ህወሃት በዚህ ግንባር አሁንም በሰው ማዕበል ሃይል ለማስገባት እየሞከረ ይገኛል።
ከዚህ በተጨማሪ በሽሬም የአየር ሃይል ጥቃት ተፈፅሟል።
አዩ ዘሀበሻ
====={{{{================
ቀሪ መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ዩቱብ ላይ ተጭኗል፣ተከታታይ መረጃዎችን በቪድዮ አቀርባለሁ ሰብስክራይብ