Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቴሌኮም ምን አጋጠመው ምላሽ ሰጥቷል! በአንደኛው ዋና ጣቢያችን (core site) ላይ ባጋ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ኢትዮ ቴሌኮም ምን አጋጠመው ምላሽ ሰጥቷል!
በአንደኛው ዋና ጣቢያችን (core site) ላይ ባጋጠመን የውስጥ የኃይል አቅርቦት ቴክኒካል ችግር ምክንያት በከፊል ደንበኞቻችን ላይ የአገልግሎት መቆራረጥ ችግር አጋጥሞን የነበረ ሲሆን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን፤ ችግሩ የተፈታ መሆኑን እናሳውቃለን ብሏል።