Get Mystery Box with random crypto!

በሮቢት ትይዩ የምትገኘው ጤፍውሃ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ሥር የገባች ሲሆን በጎብዬ በኩል ጥምር ጦሩ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በሮቢት ትይዩ የምትገኘው ጤፍውሃ በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ሥር የገባች ሲሆን በጎብዬ በኩል ጥምር ጦሩ ጎብዬን ለመያዝ በሁለት 2ኪሜ ርቀት ላይ ነው የሚገኘው። በዚሁ ከቀጠለ መልካም ዜና እንሰማ ይሆናል።
ዞብል ተራራ ላይ የነበረው የህወሓት ታጣቂ ወደ አልታወቀ ቦታ መሄዳቸው ታውቋል።
አዩ ዘሀበሻ
==============================
የአሁን ዋና ዋና ዜናዎች ጎብዬ ዙሪያ ግዳን አዲአርቃይ ሽሬ አዲግራት የቱርኩ ፕሬዚዳንት በተመድ ስብስባ ላይ የገጠማቸው አስደንጋጭ መረጃ