Get Mystery Box with random crypto!

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሰርጥ አድራሻ: @fanatelevision
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 183.29K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-12-18 21:12:48
118 ኢትዮጵያውያን ከታንዛንያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ118 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡ በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ታንዛንያ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት እና ከሀገሪቱ የድንበር ቁጥጥርና አስተዳደር ኮሚሽን ጋር በመተባበር ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡ ተመላሾቹ በሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ተታለውና ከፍተኛ ገንዘብ ከፍለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ በታንዛንያ…

https://www.fanabc.com/archives/227260
13.8K viewsedited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 20:47:45
የኢትዮ- ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረምና የፖለቲካ ምክክር በመጪው የካቲት በቶኪዮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱጂ ኪዮቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ በፈረንጆቹ ከፊታችን የካቲት 26 እስከ 29 ቀን ድረስም የኢትዮ-ጃፓን የፖለቲካ ምክክር እንዲሁም የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በቶኪዮ ከተማ…

https://www.fanabc.com/archives/227255
13.1K viewsedited  17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 19:25:08
በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥና የዋጋ ንረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት…

https://www.fanabc.com/archives/227243
13.0K viewsedited  16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 18:58:52
በመዲናዋ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለማስወገድ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስና የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በአዲስ አበባ በተካሄደ ኦፕሬሽን የእገታ ወንጀል፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያና የተደራጀ ከባድ የዝርፊያ ወንጀል ፈፅመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ ተነስቷል፡፡ በተጨማሪም ሞተር ሳይክል፣ ባጃጅና የራይድ…

https://www.fanabc.com/archives/227236
13.1K viewsedited  15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 17:00:01
አብዱልፈታህ አልሲሲ የግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ለ3ኛ ጊዜ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ የግብፅን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለ3ኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ ምርጫ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

በዚህም አል ሲሲ ግብፅን ለቀጣይ 6 ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ያገለግላሉ ነው የተባለው፡፡

የግብፅ ብሔራዊ ምርጫ ባለስልጣን እንዳስታወቀው÷ በ2024 የግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፕሬዚዳንት አብዱልፋታህ አል ሲሲ 89 ነጥብ 6 በመቶ ድምፅ በማግኘት ለ3ኛ ጊዜ አሸንፈዋል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/227223
13.8K viewsedited  14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 16:59:06
ቲክ ቶክ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ ከ136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከገፁ ማውረዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ቤትዳንስ ይዞታ የሆነው ቲክ ቶክ ማህበራዊ ትስስር ገጽ በሩብ ዓመቱ ብቻ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ 136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከመተግበሪያው ማጥፋቱን አስታውቋል፡፡ ቲክ ቶክ እንዳስታወቀው÷ የይዘት ፖሊሲውን ከጣሱ 50 ሀገራት ናይጀሪያ ቀዳሚ ሰትሆን ከናይጀሪያውያን ተጠቃሚዎች ብቻ በሩብ ዓመቱ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን…

https://www.fanabc.com/archives/227188
12.6K viewsedited  13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 16:33:34
በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ የቻይና የንግድ ማዕከል በሆነችው በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት እና ውይይት አድርጓል:: በጉብኝቱ ከከንቲባ አዳነች በተጨማሪ ም/ከንቲባ ጃንጥራር አባይና ሌሎች የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል:: ልዑካን ቡድኑ ከጉብኝት ጎን ለጎን በዘመናዊ የከተማ…

https://www.fanabc.com/archives/227215
12.6K viewsedited  13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-16 04:01:37
የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷ በሽታው የሚከሰተው ራቢስ በተሰኘ ቫይረስ አማካኝነት ነው፡፡ በዚህ በሽታ የተያዘ እንስሳ የተለየ ጸባይ ማሳየት ይጀምራል፤…

https://www.fanabc.com/archives/226741
12.8K viewsedited  01:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 21:49:55
አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም የሀገራቱን ስትራቴጂክ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን አስታውቀዋል። በዚህ ወቅት በሰብአዊ እርዳታ እና በልማት ትብብብር ላይ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተወያይተናል ነው ያሉት። #Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

https://www.fanabc.com/archives/226850
14.3K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 21:10:25
አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር በጄኔቫ ተወያዩ። አቶ ደመቀ ከ1 ሚሊየን በላይ የውጭ ስደተኞች መኖሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ የስደተኞችን ህይወት ለማሻሻል እና ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የሚያስችሉ ስድስት ቃል ኪዳኖችን በመፈፀም…

https://www.fanabc.com/archives/226793
13.9K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ