Get Mystery Box with random crypto!

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሰርጥ አድራሻ: @fanatelevision
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 183.29K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-12-15 19:56:27
በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ከሰአት በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው ሀድያ ሆሳዕና 2 ለ 1 አሸንፏል። ተመስገን ብርሃኑ እና ግርማ በቀለ ለሀድያ ሆሳዕና የድል ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ፍቃዱ አለሙ ደግሞ ለፋሲል ከነማ የማስተዛዘኛ ጎሏን አስቆጥሯል። ማምሻውን በተካሄደ…

https://www.fanabc.com/archives/226838
14.4K views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 18:46:21
የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ጋር ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲና የቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት በጋራ ለመስራት ሥምምነት ተፈራረሙ። የቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ዝሃንግ ጁን የተመራ ልዑክ ባቱ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት በመገኘት ነው የጋራ ሥምምነቱን የተፈራረሙት። የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ገረሙ ሁሉቃ (ዶ/ር) ኢንስቲቲዩቱ የሚሰጠው አገልግሎት እኛ ከያዝነው…

https://www.fanabc.com/archives/226828
14.7K viewsedited  15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 17:45:29
ማስታወቂያ

በቀጥታ ወደ ወዳጅ ዘመድዎ ሂሳብ!
EthioDirect
********
በኢትዮ፟-ዳይሬክት ከውጭ ሀገር ገንዘብ መላኪያ መተግበሪያ የማስተር ወይም የቪዛ ካርድዎን ተጠቅመው በማንኛውም ጊዜና ቦታ በሞባይል ስልክዎ ቀጥታ ወደ ወዳጅ ዘመድዎ ሂሳብ መላክ ይችላሉ፡፡
#ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ
**********
የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም  App Store በማውረድ  አገልግሎቱን ይጠቀሙ።
• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
14.3K views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 17:00:28
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 240 ሚሊየን ብር ለዞኖች የፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ እንዲሆን ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምስረታ በዓል ላይ ከሰበሰበው ሃብት 40 በመቶ የሚሆነው ለዞኖች እንዲወርድ መወሰኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ 240 ሚሊየን ብር የሚሆነው ሃብት በዞኖች ለሚጀመር ፕሮጀክት ግንባታ መነሻ ካፒታል እንዲሆን ታስቦ መወሰኑን የክልሉ ኮሙኑኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ አቶ ጥላሁን ለፕሮጀክቱ ግንባታ ስኬታማነት የክልሉ ምክር…

https://www.fanabc.com/archives/226820
14.1K viewsedited  14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 14:57:54
ለኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ የሆነ ዓየር ኃይል እየገነባን እንገኛለን – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ የሆነ ኢትዮጵያን የሚመጥን ዓየር ኃይል እየገነባን እንገኛለን ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። በቢሾፍቱ በሚገኘው የዓየር ኃይል መኮንኖች ክበብ የዓየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አካል የሆነ የፓናል ውይይት ሲጠናቀቅ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የማጠቃለያ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

https://www.fanabc.com/archives/226796
15.0K viewsedited  11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 14:52:51
በቻይና በደረሰ የባቡር አደጋ 515 ተሳፋሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በደረሰ የባቡር አደጋ 515 ተሳፋሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን 102ቱ ላይ የአጥንት ሥብራት እንደደረሰባቸው ታይም አስነብቧል፡፡ ሁለት ተከታትለው ሲጓዙ በነበሩ ባቡሮች ላይ አደጋው የደረሰው በወቅቱ በሐዲዱ ላይ ከባድ በረዶ በመጣሉና ሐዲዱ ፍሬን ለመያዝ አሥቸጋሪ ስላደረገው መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/226790
14.3K viewsedited  11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 13:44:35

14.1K views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 12:50:20
የአንካራጉቹ እግርኳስ ቡድን ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር ኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨዋታ ዳኛ በመደብደብ አስነዋሪ ተግባር የፈፀመው የቱርኩ ኤም ኬ ኢ አንካራጉቹ እግርኳስ ክለብ ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር በቋሚነት መታገዳቸውን የቱርክ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ቅዳሜ ኤም ኬ ኢ አንካራጉቹ ከችኩር ሪዘርፖር ባደረጉት ጨዋታ የእለቱ ዋና ዳኛ ሃሊል ኡሙት ሜለር ያልተገባ የቫር ውሳኔ ወስነዋል በሚል…

https://www.fanabc.com/archives/226758
14.8K viewsedited  09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-13 12:58:17
አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት 'የኛ ምርት' የተሰኘ አውደርይና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ አውደርዕይና ባዛር ''ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተከፍቷል፡፡

አውደርዕይና ባዛሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የፌዴራልና የክልል ተቋማት አመራሮች በተገኙበት ነው የተከፈተው፡፡

ከ100 በላይ በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት፣ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች፣ ግብርና ማቀነባበር፣ በኢንጂነሪንግ ምርቶችና በፈጠራ ስራዎች የተሰማሩ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተሳትፈዋል፡፡

ሀገር አቀፍ አውደርዕይና ባዛሩ ከታሕሳስ 3 እስከ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ለሸማችና ጎብኚዎች ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት መረጃ ያመላክታል፡፡https://www.fanabc.com/archives/226392
13.0K viewsedited  09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-10 15:04:00
ሁለት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፎቶ በመነሳት ላይ ሳሉ ወንዝ ውስጥ ወድቀው ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፎቶ በመነሳት ላይ ሳሉ ወንዝ ውስጥ በመውደቃቸው ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁምቦ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ ወንዝ ውስጥ ነው አደጋው የተከሰተው፡፡ ሁለቱ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች ወንዙ ዳርቻ ላይ ፎቶግራፍ በመነሳት ላይ ሳሉ ተንሸራተው ወደ ወንዙ…

https://www.fanabc.com/archives/226020
13.1K viewsedited  12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ