Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ጋር ሥምምነት ተፈራረመ አዲስ አ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ጋር ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲና የቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት በጋራ ለመስራት ሥምምነት ተፈራረሙ። የቤጂንግ አድሚኒስትሬቲቭ ኢንስቲቲዩት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ዝሃንግ ጁን የተመራ ልዑክ ባቱ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት በመገኘት ነው የጋራ ሥምምነቱን የተፈራረሙት። የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ገረሙ ሁሉቃ (ዶ/ር) ኢንስቲቲዩቱ የሚሰጠው አገልግሎት እኛ ከያዝነው…

https://www.fanabc.com/archives/226828