Get Mystery Box with random crypto!

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ድል ቀንቷቸዋል አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 201 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ከሰአት በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው ሀድያ ሆሳዕና 2 ለ 1 አሸንፏል። ተመስገን ብርሃኑ እና ግርማ በቀለ ለሀድያ ሆሳዕና የድል ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ፍቃዱ አለሙ ደግሞ ለፋሲል ከነማ የማስተዛዘኛ ጎሏን አስቆጥሯል። ማምሻውን በተካሄደ…

https://www.fanabc.com/archives/226838