Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ ፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር በጄኔቫ ተወያዩ። አቶ ደመቀ ከ1 ሚሊየን በላይ የውጭ ስደተኞች መኖሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ የስደተኞችን ህይወት ለማሻሻል እና ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የሚያስችሉ ስድስት ቃል ኪዳኖችን በመፈፀም…

https://www.fanabc.com/archives/226793