Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስልክ ተወያዩ አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም የሀገራቱን ስትራቴጂክ አጋርነት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን አስታውቀዋል። በዚህ ወቅት በሰብአዊ እርዳታ እና በልማት ትብብብር ላይ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተወያይተናል ነው ያሉት። #Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

https://www.fanabc.com/archives/226850