Get Mystery Box with random crypto!

የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 ( | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷ በሽታው የሚከሰተው ራቢስ በተሰኘ ቫይረስ አማካኝነት ነው፡፡ በዚህ በሽታ የተያዘ እንስሳ የተለየ ጸባይ ማሳየት ይጀምራል፤…

https://www.fanabc.com/archives/226741