Get Mystery Box with random crypto!

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት አደረገ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን ዛሬ የቻይና የንግድ ማዕከል በሆነችው በሻንጋይ ከተማ የስራ ጉብኝት እና ውይይት አድርጓል:: በጉብኝቱ ከከንቲባ አዳነች በተጨማሪ ም/ከንቲባ ጃንጥራር አባይና ሌሎች የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል:: ልዑካን ቡድኑ ከጉብኝት ጎን ለጎን በዘመናዊ የከተማ…

https://www.fanabc.com/archives/227215