Get Mystery Box with random crypto!

ቲክ ቶክ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ ከ136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከገፁ ማውረዱን አስታወቀ አዲስ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ቲክ ቶክ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ ከ136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከገፁ ማውረዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ቤትዳንስ ይዞታ የሆነው ቲክ ቶክ ማህበራዊ ትስስር ገጽ በሩብ ዓመቱ ብቻ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ 136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከመተግበሪያው ማጥፋቱን አስታውቋል፡፡ ቲክ ቶክ እንዳስታወቀው÷ የይዘት ፖሊሲውን ከጣሱ 50 ሀገራት ናይጀሪያ ቀዳሚ ሰትሆን ከናይጀሪያውያን ተጠቃሚዎች ብቻ በሩብ ዓመቱ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን…

https://www.fanabc.com/archives/227188