Get Mystery Box with random crypto!

የአንካራጉቹ እግርኳስ ቡድን ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር ኳስ ታገደ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የአንካራጉቹ እግርኳስ ቡድን ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር ኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨዋታ ዳኛ በመደብደብ አስነዋሪ ተግባር የፈፀመው የቱርኩ ኤም ኬ ኢ አንካራጉቹ እግርኳስ ክለብ ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር በቋሚነት መታገዳቸውን የቱርክ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ቅዳሜ ኤም ኬ ኢ አንካራጉቹ ከችኩር ሪዘርፖር ባደረጉት ጨዋታ የእለቱ ዋና ዳኛ ሃሊል ኡሙት ሜለር ያልተገባ የቫር ውሳኔ ወስነዋል በሚል…

https://www.fanabc.com/archives/226758