Get Mystery Box with random crypto!

ለኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ የሆነ ዓየር ኃይል እየገነባን እንገኛለን – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ለኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ የሆነ ዓየር ኃይል እየገነባን እንገኛለን – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታ የሆነ ኢትዮጵያን የሚመጥን ዓየር ኃይል እየገነባን እንገኛለን ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። በቢሾፍቱ በሚገኘው የዓየር ኃይል መኮንኖች ክበብ የዓየር ኃይል 88ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አካል የሆነ የፓናል ውይይት ሲጠናቀቅ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የማጠቃለያ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

https://www.fanabc.com/archives/226796