Get Mystery Box with random crypto!

በቻይና በደረሰ የባቡር አደጋ 515 ተሳፋሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በቻይና በደረሰ የባቡር አደጋ 515 ተሳፋሪዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በደረሰ የባቡር አደጋ 515 ተሳፋሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች ወደ ሆስፒታል የተወሰዱ ሲሆን 102ቱ ላይ የአጥንት ሥብራት እንደደረሰባቸው ታይም አስነብቧል፡፡ ሁለት ተከታትለው ሲጓዙ በነበሩ ባቡሮች ላይ አደጋው የደረሰው በወቅቱ በሐዲዱ ላይ ከባድ በረዶ በመጣሉና ሐዲዱ ፍሬን ለመያዝ አሥቸጋሪ ስላደረገው መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/226790