Get Mystery Box with random crypto!

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሰርጥ አድራሻ: @fanatelevision
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 183.29K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-12-24 18:06:05
የምክክር ኮሚሽኑ በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አደረገ፡፡ በመድረኩ ላይ በእስያ፣ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ውስጥ ሊኖራቸው ስለሚገባ ተሳትፎና ሊያደርጉ ስለሚገባቸው ድጋፎች ውይይት ተደርጓል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙ የኮሚሽኑ አባላት ኮሚሽኑንና…

https://www.fanabc.com/archives/228075
15.3K viewsedited  15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 14:26:08
እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የሃሳብ ኃይል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የኃሳብ ኃይል ምን ያክል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው መሆናቸውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ መርቀው መክፈታቸው ይታወቃል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ…

https://www.fanabc.com/archives/228067
16.3K viewsedited  11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 13:05:48
ጥቁር አንበሳ የአየር ትርዒት የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ትርዒት ብራንድ ሆኖ ይቀጥላል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 88ኛው የአየር ኃይል የምስረታ ቀን የበዓል አከባበር ላይ “ጥቁር አንበሳ” በሚል የተካሄደው የአየር ትርዒት የኢትዮጵያ አየር ኃይል አለም አቀፍ የአየር ትርዒት ብራንድ ሆኖ እንደሚቀጥል የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ። 88ኛው የአየር ኃይል ቀን የበዓል አከባበር በታላቅ ድምቀት መጠናቀቁን ተከትሎ ልዩ የምስጋናና…

https://www.fanabc.com/archives/228061
15.9K viewsedited  10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 11:45:29
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ፣ የክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች እና…

https://www.fanabc.com/archives/228058
15.0K viewsedited  08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 10:54:28
ማስታወቂያ

በፍጥነት፣ በነፃ፣ በቀላሉ
ገንዘብ ላኩ፤ ተቀበሉ!

ኢትዮ-ዳይሬክት
EthioDirect
===========
በውጭ ሀገራት ያሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ የማስተር ወይም የቪዛ ካርዳቸውን ተጠቅመው በኢትዮ፟-ዳይሬክት ገንዘብ ቢልኩልዎ ወዲያውኑ ወደሂሳብዎ ይገባል!
=============
የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያን ለማግኘት፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
14.4K views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 10:44:17
በአዲስ አበባ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ “የዘመነ ንግድ ሥርዓት ለላቀ ገቢ ዕድገት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን÷ በመድረኩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ የዘርፉን አገልግሎት በማዘመን ለንግዱ ማህበረሰብ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር አስተዳደሩ ከወረዳ ጀምሮ…

https://www.fanabc.com/archives/228054
13.3K viewsedited  07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-24 09:38:49
በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በስኬት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በተሳካ ሁኔታ መከናወኑ ተገለጸ፡፡ ሕክምናው የተደረገላቸው ታካሚ ድንገት በዕለት ሥራቸው ላይ ሳሉ ከፍተኛ የራስ ሕመም ይሰማቸው እንደነበረና ከዚያም እራሳቸውን ስተው መውደቃቸውን የህክምና ታሪካቸው ያስረዳል። ሕክምና ተቋም እንደደረሱም በተደረገላቸው ምርመራ…

https://www.fanabc.com/archives/228049
14.7K viewsedited  06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-23 21:12:39
በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ‘ሚዛን ትራክተር’ ስራ ላይ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ሚዛን የእርሻ ትራክተር ስራ ላይ መዋሉ ተገለፀ፡፡ ስያሜውን በሚዛን ከተማ ስም ያደረገው ይህ ትራክተር ከሚዛን አማን በተጨማሪ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቆ ወደ ስራ መገባቱ ተገልጿል። ትራክተሩ በዳግም ኬኔዲ ጠቅላላ ንግድ ስራ ድርጅት የተገጣጠመ መሆኑም ተመላክቷል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ…

https://www.fanabc.com/archives/228038
17.5K viewsedited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-21 17:38:22
አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሺያንግቺን ዛህንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን እያከናወነቻቸው በሚገኙ ሥራዎች ላይ መክረዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የጀመረቻቸውን ሥራዎች በፍጥነት ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን አንስተዋል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/227755
15.6K viewsedited  14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-21 17:35:11
የዋጋ ንረት እንዲባባስ ባደረጉ 790 ሕገ-ወጥ ደላላዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 5 ወራት የግብይት ሰንሰለቱ ላይ እንቅፋት በመፍጠር የዋጋ ንረት እንዲባባስ ያደረጉ 790 ሕገ- ወጥ ደላላዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡ እየተስተዋለ ላለው የዋጋ ንረት የግብይት ሰንሰለቱ መርዘም፣የደላላዎች ጣልቃ ገብነት እና አላስፈላጊ ኬላዎች ተጠቃሽ መንስኤዎች መሆናቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ እነዚህን ችግሮች በመፍታት…

https://www.fanabc.com/archives/227752
13.4K viewsedited  14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ