Get Mystery Box with random crypto!

እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የሃሳብ ኃይል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው ናቸው – አቶ አ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የሃሳብ ኃይል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የኃሳብ ኃይል ምን ያክል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው መሆናቸውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ መርቀው መክፈታቸው ይታወቃል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ…

https://www.fanabc.com/archives/228067