Get Mystery Box with random crypto!

የምክክር ኮሚሽኑ በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ አዲስ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የምክክር ኮሚሽኑ በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አደረገ፡፡ በመድረኩ ላይ በእስያ፣ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ውስጥ ሊኖራቸው ስለሚገባ ተሳትፎና ሊያደርጉ ስለሚገባቸው ድጋፎች ውይይት ተደርጓል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙ የኮሚሽኑ አባላት ኮሚሽኑንና…

https://www.fanabc.com/archives/228075