Get Mystery Box with random crypto!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ አዲስ አበባ፣ ታ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።

በውይይታቸው የጋራ በሆኑ ወቅታዊ፣ ሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።

https://www.fanabc.com/archives/228383