Get Mystery Box with random crypto!

ኒው ዴልሂ ከተማ እንቅስቃሴን በሚያውክ ከባድ ጭጋግ መዋጧ ተነገረ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ኒው ዴልሂ ከተማ እንቅስቃሴን በሚያውክ ከባድ ጭጋግ መዋጧ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ እና በሰሜን የህንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ የጉዞ እንቅስቃሴን እያደናቀፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም የተነሳ በከተማዋ ከ100 በላይ በረራዎች እና 25 የባቡር ጉዞዎች እንዲዘገዩ መደረጋቸውም ተመላክቷል። ከተማዋ ከወቅቱ ጭጋጋማ ቀናት አንዱን እያስተናገደች ሲሆን÷ በዛሬው ዕለት የእይታ ሁኔታውም ከ50…

https://www.fanabc.com/archives/228397