Get Mystery Box with random crypto!

በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ‘ሚዛን ትራክተር’ ስራ ላይ ዋለ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ‘ሚዛን ትራክተር’ ስራ ላይ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ሚዛን የእርሻ ትራክተር ስራ ላይ መዋሉ ተገለፀ፡፡ ስያሜውን በሚዛን ከተማ ስም ያደረገው ይህ ትራክተር ከሚዛን አማን በተጨማሪ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቆ ወደ ስራ መገባቱ ተገልጿል። ትራክተሩ በዳግም ኬኔዲ ጠቅላላ ንግድ ስራ ድርጅት የተገጣጠመ መሆኑም ተመላክቷል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ…

https://www.fanabc.com/archives/228038