Get Mystery Box with random crypto!

አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ታኅሣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሺያንግቺን ዛህንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን እያከናወነቻቸው በሚገኙ ሥራዎች ላይ መክረዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የጀመረቻቸውን ሥራዎች በፍጥነት ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን አንስተዋል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/227755