Get Mystery Box with random crypto!

የዋጋ ንረት እንዲባባስ ባደረጉ 790 ሕገ-ወጥ ደላላዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ አዲስ አበባ፣ ታኅሣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የዋጋ ንረት እንዲባባስ ባደረጉ 790 ሕገ-ወጥ ደላላዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 5 ወራት የግብይት ሰንሰለቱ ላይ እንቅፋት በመፍጠር የዋጋ ንረት እንዲባባስ ያደረጉ 790 ሕገ- ወጥ ደላላዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ፡፡ እየተስተዋለ ላለው የዋጋ ንረት የግብይት ሰንሰለቱ መርዘም፣የደላላዎች ጣልቃ ገብነት እና አላስፈላጊ ኬላዎች ተጠቃሽ መንስኤዎች መሆናቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ እነዚህን ችግሮች በመፍታት…

https://www.fanabc.com/archives/227752