Get Mystery Box with random crypto!

118 ኢትዮጵያውያን ከታንዛንያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

118 ኢትዮጵያውያን ከታንዛንያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ118 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡ በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ታንዛንያ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት እና ከሀገሪቱ የድንበር ቁጥጥርና አስተዳደር ኮሚሽን ጋር በመተባበር ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት፡፡ ተመላሾቹ በሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ተታለውና ከፍተኛ ገንዘብ ከፍለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ በታንዛንያ…

https://www.fanabc.com/archives/227260