Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮ- ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረምና የፖለቲካ ምክክር በመጪው የካቲት በቶኪዮ ይካሄዳል አዲስ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የኢትዮ- ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረምና የፖለቲካ ምክክር በመጪው የካቲት በቶኪዮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱጂ ኪዮቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ በፈረንጆቹ ከፊታችን የካቲት 26 እስከ 29 ቀን ድረስም የኢትዮ-ጃፓን የፖለቲካ ምክክር እንዲሁም የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በቶኪዮ ከተማ…

https://www.fanabc.com/archives/227255