Get Mystery Box with random crypto!

በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል – ፍ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥና የዋጋ ንረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት…

https://www.fanabc.com/archives/227243