Get Mystery Box with random crypto!

በመዲናዋ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለማስወገድ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ አዲስ አ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በመዲናዋ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለማስወገድ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስና የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በአዲስ አበባ በተካሄደ ኦፕሬሽን የእገታ ወንጀል፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያና የተደራጀ ከባድ የዝርፊያ ወንጀል ፈፅመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ ተነስቷል፡፡ በተጨማሪም ሞተር ሳይክል፣ ባጃጅና የራይድ…

https://www.fanabc.com/archives/227236