Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በስኬት ተከናወነ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በስኬት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በተሳካ ሁኔታ መከናወኑ ተገለጸ፡፡ ሕክምናው የተደረገላቸው ታካሚ ድንገት በዕለት ሥራቸው ላይ ሳሉ ከፍተኛ የራስ ሕመም ይሰማቸው እንደነበረና ከዚያም እራሳቸውን ስተው መውደቃቸውን የህክምና ታሪካቸው ያስረዳል። ሕክምና ተቋም እንደደረሱም በተደረገላቸው ምርመራ…

https://www.fanabc.com/archives/228049