Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

በአዲስ አበባ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ “የዘመነ ንግድ ሥርዓት ለላቀ ገቢ ዕድገት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን÷ በመድረኩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ የዘርፉን አገልግሎት በማዘመን ለንግዱ ማህበረሰብ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር አስተዳደሩ ከወረዳ ጀምሮ…

https://www.fanabc.com/archives/228054