Get Mystery Box with random crypto!

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የሰርጥ አድራሻ: @fanatelevision
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 183.29K
የሰርጥ መግለጫ

This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-10-29 11:02:41
ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ በግዛቷ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ልትፈቅድ መሆኑን የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የሶስቱ ተፋሰስ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው፡፡ በንግግራቸው ኬንያ ይህን የወሰነችው ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን የንግድ ልውውጥ ለማሳደግ በማለም መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡…

https://www.fanabc.com/archives/218788
13.9K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-29 10:34:51
ሱፐር ሰንዴይ ማንቹሪያን ደርቢ በኦልድትራፎርድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት የማንቹሪያ ደርቢ ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ምሽት 12:30 ላይ በሚደረገው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው ቶተንሃም ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ወደ ሜዳ የሚገባ ሲሆን ማንቼስተር ዩናትድ ባንፃሩ የደርቢ ክብሩን ለማስጠበቅ እና ካለበት የውጤት ቀውስ ለማገገም ወደ…

https://www.fanabc.com/archives/218781
13.0K viewsedited  07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-29 10:22:15
ማስታወቂያ

ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያዎን
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት እና በሲቢኢ ብር
በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
******
የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመቅረብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉ ሲሆን፣ የሲቢኢ ብር አገልግሎት መጠቀም ካልጀመሩ ደግሞ

• ወደ *847# በመደወል፣ ወይም
• የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ተመዝግበው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 951 ነጻ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ።

የሲቢኢ ብር መተግበሪን ለማውረድ የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
13.3K views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-29 09:44:43
የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አመለከቱ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከቁጭት ዕቅድ በኋላ ከታወጁ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙት ውስጥ የሩዝ ልማት ቀዳሚ…

https://www.fanabc.com/archives/218778
14.2K views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-29 08:49:06
ሳምንቱ በምስል : ከጥቅምት 12 - 18/2016 ዓ.ም
15.0K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-28 21:56:51
ባለታሪኩ ሠራዊት፣ የኢትዮ -ቻይና ስልታዊ ትብብር፣ የኢትዮጵያ ባሕር በር ጉዳይ…

https://www.fanabc.com/archives/218766
17.3K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-26 20:02:41
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣና ሞገዶቹ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡

12፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው ጨዋታ÷ ሀብታሙ ታደሰ የባሕርዳር ከተማን ሦስት ጎሎች በማስቆጠር ሃትሪክ ሠርቷል፡፡

ሀትሪኩም እስካሁን ባለው የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ውድድር የመጀመሪያው በመሆን ተመዝግቧል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/218516
13.1K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-26 18:30:42
50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በፍ/ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በእስር ፍርድ ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ፡፡ ለተከሳሾች የተፈቀደላቸውን ዋስትና የሻረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ሲሆን÷ተከሳሾችም 1ኛ አማኑኤል ግርማ፣2ኛ አብዶ መላኩ እና 3ኛ ደጋጋ ፈቀደ ናቸው። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…

https://www.fanabc.com/archives/218500
13.4K viewsedited  15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-26 16:54:57
ለሀገር ሉዓላዊነትና ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የሠራዊቱ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተናገሩ፡፡ 116ኛው የሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት”በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተከብሯል፡፡ በአከባበር ሥነ -ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የሠራዊቱ አባላት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ…

https://www.fanabc.com/archives/218485
13.7K viewsedited  13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-26 16:51:36
ሳንድሮ ቶናሊ ለ10 ወራት ከእግርኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውካስል ዩናይትዱ የመሀል ክፍል ተጫዋች ሳንድሮ ቶናሊ ከስፖርት ውርርድ ጋር በተያያዘ ለ10 ወራት ከእግርኳስ መታገዱን የጣሊያን እግኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወጣቱ ጣሊያናዊ ኤሲ ሚላን በነበረበት ወቅት ህገ ወጥ የእግርኳስ ደህረ ገፆችን በመጠቀም የእግር ኳስ ውርርድ ማድረጉ በመረጋገጡ ነው ውሳኔው የተላለፈበት፡፡ ውሳኔውን ተክትሎም ቶናሊ በቀሪ የፕሪሚየርሊጉ ጨዋታዎች…

https://www.fanabc.com/archives/218480
12.6K views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ