Get Mystery Box with random crypto!

ሳንድሮ ቶናሊ ለ10 ወራት ከእግርኳስ ታገደ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ሳንድሮ ቶናሊ ለ10 ወራት ከእግርኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውካስል ዩናይትዱ የመሀል ክፍል ተጫዋች ሳንድሮ ቶናሊ ከስፖርት ውርርድ ጋር በተያያዘ ለ10 ወራት ከእግርኳስ መታገዱን የጣሊያን እግኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወጣቱ ጣሊያናዊ ኤሲ ሚላን በነበረበት ወቅት ህገ ወጥ የእግርኳስ ደህረ ገፆችን በመጠቀም የእግር ኳስ ውርርድ ማድረጉ በመረጋገጡ ነው ውሳኔው የተላለፈበት፡፡ ውሳኔውን ተክትሎም ቶናሊ በቀሪ የፕሪሚየርሊጉ ጨዋታዎች…

https://www.fanabc.com/archives/218480