Get Mystery Box with random crypto!

ለሀገር ሉዓላዊነትና ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የሠራ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ለሀገር ሉዓላዊነትና ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የሠራዊቱ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተናገሩ፡፡ 116ኛው የሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት”በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተከብሯል፡፡ በአከባበር ሥነ -ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የሠራዊቱ አባላት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ…

https://www.fanabc.com/archives/218485